ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና የመደበኛ የስልክ ቀፎዎች ፣ የኮሙኒኬሽን ወረቀቶች ፣ የፖወር ዕቃዎች ፣ የእንጨት ፖሎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች ፣ የሥራ መገልገያ የእጅ መሳሪያዎች ፣ ኮምውፒተሮች፣ ኘሪንተሮች፣ ቶነር ካርቲሌጆች እና ሌሎች የኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ የእንጨት የማሸጊያ ሳጥኖች እና ፖሌቶች፣ የእሳት ማጥፊያዎች ፣ የኘላስቲክ ቁርጥራጭና ዳክቶች ፣ የበር እና የመስኮት መጋረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


SC/L/WRM/003/2015

Br100.00

Report Abuse

Product Enquiry

Please Login to make enquiry about this product

Vendor Information

Refund Reason