ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Br300.00

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር (www.extratenders.com)፣አፍሮ ቴንደር (www.afrotender.com) እና ቱ መርካቶ ዶት ኮም (www.2Merkato.com) ድህረገፅ በመግባት የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተሽከርካሪዎቹን ለማየት ተጫራቾች መታወቂያቸውን በመያዝ አቃቂ በሚገኘው ኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህስስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በመዝጊያው ቀን ታህስስ 30 እስከ ጠዋት 6፡30 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለስ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ተሽከርካሪ የመግዣ ዋጋ 10% (አስር በመቶ)  በቴሌ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4.   የጨረታው ሰነድ ገቢ የሚደረገው አቃቂ በሚገኘው ኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት  ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አቃቂ በሚገኘው ኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ይከፈታል፡፡

5.   ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡

 

                          ኢትዮ ቴሌኮም

Category:

Product Enquiry

Please Login to make enquiry about this product

Vendor Information