• user

Our Tenders

(Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient))

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286031) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከ ሀምሌ 13፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

 

ኢትዮ ቴሌኮም 

This tender is available under the following categories:

  • education-and-training

Write Your Clarification

Clarifications*
Upload clarification file

Reviews

Write Your Reviews

(0.0)

comment*

Up to Top