• user

Our Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታው 4278647 የ ኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable clips 10mm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278647

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም ኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable clips 10mm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278647 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 

ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/,  www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com  

ጨረታው ጥቅምት 27 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ህዳር 19 2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል።

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

 

 

ኢትዮ ቴሌኮም

This tender is available under the following categories:

  • it-and-telecom

Write Your Clarification

Clarifications*
Upload clarification file

Reviews

Write Your Reviews

(0.0)

comment*

Up to Top