• user

Our Tenders

12v5v fiber cleaver optical fiber cleaver blade fiber optic splice protection sleeve and 12v5v converter cable 42869524286950 and 4286948

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ,ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ከብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ከ ነሀሴ 20 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 12  ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በ ቢሮ ቁጥር 205  ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

This tender is available under the following categories:

  • goos

Write Your Clarification

Clarifications*
Upload clarification file

Reviews

Write Your Reviews

(0.0)

comment*

Up to Top