• user

Our Tenders

42808132 42808162 4286906 4286907 42808172

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትርላዘር ዲስታንስ መትር፤ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 .እና 4280817-2  ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከ ነሃሴ 2ዐ ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት ለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል ፡፡

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

                                ኢትዮ ቴሌኮም

This tender is available under the following categories:

  • hand-tools-and-workshop-equipment

Write Your Clarification

Clarifications*
Upload clarification file

Reviews

Write Your Reviews

(0.0)

comment*

Up to Top