Ethio Telecom
Started - September 2024
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጣናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡
Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ነሀሴ 25 ፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 11 ፣ ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎተቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል ::
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top