Ethio Telecom
Started - September 2024
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተቀቀለ የእንጨት ምሶሶ 8 እና 9 ሜትር (Impregnated wooden pole 8 & 9 Mts) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4281609) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ መጋቢት 04 2018 ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 29 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 29 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል ::
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top