Dashen Bank
Started - September 2024
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ከ900 በላይ ለሚሆኑ የባንኩ የቀጠና ፅ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ ባንኮች የጽዳት፣ የመልዕክተኛ እና ሻይና ቡና ጥቅል አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top