Ethio Telecom
Started - September 2024
ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4279028) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ታህሳስ 01 ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው }Ý^Œ‹ ¨ÃU IÒ© ¨Ÿ=KA‰†¨ uተገኙበƒ ጥር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት uª“¨ S/u?ƒ GK}— öp u=a lØ` 205 ßðታM::
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top