Ethio Telecom
Started - September 2024
መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም.
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.merkato.com; www.Extratender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግኘት ይቻላል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃዉ ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበርያ መጠን በብር |
|
1 |
በሀዋሳ፣ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌ ጊቢ |
SR/SC/001/26 |
ከመስከረም 15 አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. |
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ድረስ |
መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ |
20,000.00 |
መስፈርቶች፡-
1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top