Ethio Telecom
Started - September 2024
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል።
የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements)
1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ ቅጽ(Availability of anti- bribery pledge form)
4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)
5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)
6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered)
ማስታወሻ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-3207
Get the latest bid notifications, offers, and tips from Extratenders.
Up to Top